ገዳማትን እና አድባራትን ለመታደግ በለንደን የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ተካሄደ
(ለደጀ ሰላም፤ ታምሩ ገዳ – ከለንደን):- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ገዳማት አድባራት እና የአብነትት/ቤቶችን (የቆሎ ት/ቤቶችን) ከውድመት ለመታደግ የታቀደ የገንዘብ ማሰባስብ ፕሮግራም ለንደን ውስጥ ተካሄደ ፡፡ የፕሮግራሙ ዋንኛ ተዋንያኖች የሆኑት የማኅበረ ቅዱሳን አባላት ከዚህ ቀደም ያበረከቱት እና አሁንም እያበረከቱት ያለው አስተዋጽኦ ለበርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ከፍተኛ አርአያ መሆኑ ተገለጸ፡፡
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)
