Amharic የብራስልስ የኢራን ማዕቀብና ትርጉሙ DW Amharic Jan 26, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአውሮፓ ሕብረት ኢራንን ከአቶም መሣሪያ ባለቤትነት ለመግታት በሣምንቱ መጀመሪያ ጠንካራ የማዕቀብ ዕርምጃዎችን ወስዷል። ሕብረቱ ከኢራን ነዳጅ ዘይት ማስገባቱን ለማቆም ሲወስን በቴህራን መንግሥት ላይ ግፊቱን ይበልጥ ለማጠናከር ሌሎች ማዕቀቦችንም ጭምር ነው ያጠበቀው።