የዓለም ባንክ ለሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው Ethiopian Reporter January 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም ባንክ 422 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ለሚኖረው ሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ የሚውል 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው፡፡