Amharic የመንግሥት ሹመኞች ብቃት ማነስ አይምሬ የአገር በሽታ እየሆነ ነው! Ethiopian Reporter Jan 21, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ስለመንግሥት ባለሥልጣናት ወይም ሹመኞች ጉድለት፣ ድክመት፣ ችግርና አቅም ማነስ ስናወራ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው ማለታችን እንዳልሆነ ግልጽ ሊሆን ይገባል፡፡