ኢትዮጵያና ኤርትራን ያፋጠጠው የቱሪስቶች ግድያ

ባለፈው ሰኞ በአፋር ክልል በበረሃሌ ወረዳ ኤርታሌ አካባቢ በጉብኝት ላይ ከነበሩ 27 ቱሪስቶች መካከል አምስቱ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድለዋል፡፡