የቻይናው የነዳጅ ኩባንያ በኦሞ አበረታች ውጤት አግኝቷል Ethiopian Reporter January 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ኦሞራቴ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሰበሰበው የፔትሮሊየም መረጃ አበረታች እንደሆነ ተገለጸ፡፡