የመጀመርያዉ አለማቀፍ የአዝማሪ ጉባኤ በጀርመን
ከአገሩ የወጣ አገሩ እስኪ መለስ ቢጭኑት መኪና ቢጋልቡት ፈረስ ብሎ አዚሞአል። ማሲንቆ ተጫዋቹ እና፣ ክራር ገራፊዉ አዝማሪ፤ አገሩ የናፈቀዉን በዉጭ አገር የሚኖረዉን ኢትዮጽያዊ በዜማዉ ሲያዝናና።