አሜሪካ ሁለቱ ሱዳኖች በአዲስ አበባ ድርድር እንዲስማሙ ጥሪ አቀረበች Ethiopian Reporter January 14, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመጪው ማክሰኞ በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት አዲስ አበባ ላይ የሚካሄደው የሁለቱ ሱዳኖች የነዳጅና ድኅረ አጠቃላይ የሰላም ስምምነት ድርድር የሚበረታታ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች፡፡