የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር

የወልዲያ ፖሊስ ሁለት ራሱን የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ብሎ የሚጠራ የክርስትና ሀይማኖት ዘርፍ ሐዋርያውያን ሠራተኞችን አሠረ።