Amharic አለማቀፉ የአዝማሪ ጉባኤ በጀርመን DW Amharic Jan 12, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጀርመን ሂልደስ ሃይም ከተማ በተዘጋጀዉ የመጀመርያዉ የአዝማሪ ጉባኤ ላይ በርካታ የአለም የሙዚቃ የታሪክ ምሁራን እና አዝማሪዎች ተገኝተዋል። በኢትዮጽያ ባህላዊ ሙዚቃ መሳርያ እና ቅላጼ አኳያ ከኢትዮጽያዉያን ይልቅ በርካታ ምዕራባዊያን በተለይ በአዝማሪዎች የሙዚቃ አጨዋወት እየሳቡ መምጣቱ እና ጥበቡን ምስጢሩን ሲያጠኑ ማየቱ የሚያስደስት ነዉ።