የአፋር ሕዝብ ፓርቲ መግለጫ

የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፡ በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ ኤ ፒ ፒ ሰሞኑን ባሰራጨው መግለጫው በርካታ የአፋር ክልል ነዋሪዎች ለእሥር መዳረጋቸውን፡ ያካባቢው አርብቶ አደሮችም የግጦሽ መሬታቸውን እየተነጠቁ ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ መደረጋቸውን አስታወቀ።