ልማት ባንክ ተቃውሞ እየቀረበበት ላለው የህንድ ኩባንያ 89.5 ሚሊዮን ብር ብድር ፈቀደ

በጋምቤላ ክልል ጐደሬ ጥብቅ ደን ክልል ውስጥ ለህንዱ ኩባንያ በተሰጠው የእርሻ መሬት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተቃውሞ እየበረታበት ባለበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኩባንያው 89.5 ሚሊዮን ብር ብድር ፈቀደ፡፡