በወንጀል የተከሰሱ ቻይናውያን የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው Ethiopian Reporter January 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዱር እንስሳት ውጤቶችን ደብቀው በሕገወጥ መንገድ ወደ አገራቸው ይዘው ሊወጡ ሲሉ እጅ ከፍንጅ የተያዙ አምስት ቻይናውያን፣ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም. የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡