በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ DW Amharic January 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲሉ፣ በጀርመን የሚኖሩ ሶሪያውያን ተማጽኖ አቀረቡ።