Amharic የቁም ከብትና የዶሮ ዋጋ ንሯል Ethiopian Reporter Jan 4, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፊታችን ቅዳሜ ተከብሮ የሚውለውን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ለገበያ የቀረቡት የቁም ከብቶችና ልዩ ልዩ ዓይነት ዶሮዎች የሽያጭ ዋጋዎች፣ በትርፍ ላይ ብቻ ያተኮሩና የኅብረተሰቡን አቅም ያላገናዘቡ መሆናቸውን ገበያተኞች ገለጹ፡፡