የ310 ሺሕ ቶን ማደበሪያ ግዢ ጨረታ በቅርቡ ይከፈታል Ethiopian Reporter January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics - የመጀመርያው ዙር ጨረታ ተሰርዞ በድርድር ግዢ ተፈጸመመንግሥት ለሚቀጥለው የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 310 ሺሕ ቶን ማዳበሪያ ለመግዛት ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወጣ፡፡