የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ DW Amharic January 3, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን ላይ ክስ ቀርቦባቸዋል።