የሲ ዲ ዩ እና የሲ ኤስ ዩ ፓርቲዎች ተወካዮች ጥሪ

በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት የ CDUና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት የ CSU ፓርቲዎች ተጠሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እሥራት የተፈረደባቸው ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተፅዕኖ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ ።