የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ተከለከለ Ethiopian Reporter December 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፈቃድ የተሰጣቸው በመሆኑ፣ መንግሥት አዲስ የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ጥያቄ መቀበል አቆመ፡፡