ሼል ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ቧንቧ ለመዘርጋት አቅዷል Ethiopian Reporter December 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሮያል ደች ሼል በመባል የሚታወቀው ግዙፉ የነዳጅ ኩባንያ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት እንዳቀደ ታወቀ፡፡