ኢራንና ምዕራቡ ዓለም ዉዝግብ DW Amharic December 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢራን በኒኩሊየር መርሃግብሯ መግፋቷንና የኒኩሊየር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅም ዝግጅቷን ማጣደፏን አለም አቀፉ የአቶም ኃይል ተቆጣጣሪ ተቋም IAEA አመልክቷል።