የጋዜጠኞችና የፖለቲከኞች እስረኞች ጉዳይ በፍርድ ቤት፣ DW Amharic December 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌደራል ዐቃቤ ህግ ፤ በሽብር ወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ በመሠረተባቸው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የአመራር አባላት፣