ጀርመን-ፕሬዝደንት ክርስትያን ቩልፍ ስልጣን እንደማይለቁ ገለጹ

የጀርመኑ ርዕሰ ብሄር ክርስትያን ቩልፍ ከአንድ ነጋዴ ገንዘብ በመበደራቸዉ ሰበብ ለገጠማቸዉን ተቃዉሞና ወቀሳ ዛሬ ይቅርታ ጠየቁ።