ባዶ እግሯሟ የሙዚቃ አምባሳደር ሲሳሪያ ኤቮራ

በባዶ እግሯ የአለምን የሙዚቃ መድረክ በልዮ ዜማዋ በማንቆርቆሯ በባዶ እግር የምታዜማዋ የሙዚቃ እመቤት የሚል መጣርያ የተሰጣት አፍሪቃዊትዋ ሲሳሪያ ኤቮራ ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በ 70 አመትዋ ከዚህ አለም በሞት ተለየች።