ሁሉም መንግሥተ ሰማያት መግባት ይፈልጋል መሞት የሚፈልግ ግን የለም!

ዓለማዊና ምድራዊ ሕይወት ሲያበቃና ሲዘጋ በቀጣዩ መንፈሳዊና ሰማያዊ ሕይወት በፈጣሪ ተባርኮ ተቀድሶና ፀድቆ በመንግሥተ ሰማያት መኖር፣ መመኘት፣ መፈለግና ማለም ተገቢ ነው፡፡