አፍሪቃ በ 2011 – አጭር ቅኝት DW Amharic December 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ የሚያበቃው አውሮጳዊው ዓመት 2011 በሰሜን አፍሪቃ ብቻ ሳይሆን፡ በሌላው የአህጉሩ ከፊል በሚገኙት ሀገሮችም በሁሉም ዘርፎች፡ በተለይ፡ በፖለቲካው ብዙ እንቅስቃሴ የታየበት ዓመት ነበር።