በስውድናውያኑ ጋዜጠኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን መሰጠቱ

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ተኛ ወንጀል ችሎት በሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሽቤዮና ዮሀን ፐርስን ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ውሳኔ አሳልፏል ።