ቡና ባንክ አነስተኛ ብድሮችን እንደሚሰጥ አስታወቀ Ethiopian Reporter December 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ ወደ ሥራ ከገቡት ባንኮች አንዱ የሆነው ቡና ባንክ ከተለመደው የንግድ ባንኮች አሠራር ወጣ ባለ መንገድ፣ ዝቅተኛ መጠን ያላቸው እስከ 1,000 ብር ወይም ከዚያ በታች ሊደርሱ የሚችሉ ብድሮችን ለመስጠት ማቀዱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ እሸቱ ፋንታዬ ገለጹ፡፡