የመድኀኒት እጥረትና የዋጋ ንረት

ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና የዋጋውም እጅግ መናር፣ ቀስፎ የያዘው ይመስላል ነው የሚባለው።