3 የመጽሔት አዘጋጆች መያዝ DW Amharic December 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በእስልማና ሃይማኖት ዙሪያ በማትኮር የሚታተመው «የሙስሊሞች ጉዳይ» የተባለውን መጽሔት 3 ከፍተኛ አዘጋጂዎች፤ ፖሊስ፣ ባለፈው ዓርብ ከቀትር በኋላ፤ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው መሆኑ ተነገረ።