ዓለምአቀፉ ስፖርት በ 2011 ዓ.ም. DW Amharic December 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመገባደድ ላይ ያለው የጎርጎሮሣውያኑ 2011 ዓ.ም. በአትሌቲኩ ዓለም ኬንያ የተሳካ የውድድር ዓመት በማሳለፍ ታሪካዊ ድሎችን ስትጎናጸፍ ወቅቱ በአንጻሩ ለኢትዮጵያ ያን ያህል የቀና አልነበረም።