የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና አዲሱ ስምምነት፣ DW Amharic December 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስን ለማስወገድ ሌሎቹ አዲስ መላ ሳያገኙ አልቀሩም።