16 ኛዉ የICASA ጉባኤ እና ወጣቱ DW Amharic December 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አዲስ አበባ ላይ ለአራት ቀናት የተሰየመዉ 16 ኛዉ አለማቀፍ የኤድስ እና የአባላዘር በሽታዎች አብይ ጉባዔ በያዝነዉ ሃሙስ ምሽት ተጠናቆአል።