ቱሪዝም የልማት አጋር ሆኗልን? Ethiopian Reporter December 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሰሞኑን በአገራችን ሁለት ዐበይት ክንዋኔዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ የኤችአይቪ ኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡