በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ

ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና በተለይ በድሃዎቹ አገራት ይህን ተግባራዊ ማድረጉ ግን አስቸጋሪ ይሆናል ።