የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ DW Amharic November 8, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።