ፍትሕ ሚኒስቴር ከሼክ አል አሙዲ የባንክ ሒሳብ እንዲከፈለው ተወሰነ Ethiopian Reporter December 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስም ከሚገኝ ሒሳብ 905,158.06 ዶላር ወጪ ተደርጐ ለፍትሕ ሚኒስቴር እንዲከፈል ህዳር 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡