አንድነት የ“አኬልዳማ” ፕሮግራም ዓላማ ሕዝብን ለማስፈራራት ነው አለ Ethiopian Reporter December 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተከታታይ ቀናት “አኬልዳማ” በሚል ርዕስ የቀረበው በጥላቻና በሽብር የተሞላ መርዘኛ የሆነ ፕሮፖጋንዳ ዓላማ፣ በኑሮ ውድነትና በመልካም አስተዳደር እጦት የተማረረውን ሕዝብ ቀድሞ ለማስፈራራት መሆኑን፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አስታወቀ፡፡