የፖለቲከኞች እና የምሁራን ውይይት በለንደን

ከለንደን አርባ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዉ ሪዲንግ ከተማ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የሁለት ቀናት የፖለቲከኛ እና የምሁራን ውይይት ተካሄደ።