የንግድ መርከብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በአዲሱ ተቋም አልተመደቡም Ethiopian Reporter November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ምርቶችን በብቸኝነት በማጓጓዝ የሚታወቀውን የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበርን በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አምባቸው አብረሃ፣ አዲስ በተቋቋመው ግዙፍ መንግሥታዊ ድርጅት ማኔጅመንት ውስጥ እስካሁን አለመካተታቸው ተጠቆመ፡፡