አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥርዓተ ፆታ ዲፓርትመንት ተቃውሞ ተነሳበት Ethiopian Reporter November 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥሩ የሚገኘውንና ብቸኛ የሆነውን የሥነ ፆታ (Gender) የትምህርት ክፍል ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለስድስተኛ ጊዜ ዋናውን ግቢ ለቅቆ እንዲወጣ በማድረጉ በትምህርት ክፍሉ፣ በሠራተኞችና በተማሪዎች ዘንድ ተቃውሞ ገጠመው፡፡