የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት በድጋሚ ተስተጓጎለ Ethiopian Reporter November 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሜፖ በተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት፣ ለአራት ወራት ያህል ግንባታው በመቋረጡ ፕሮጀክቱን በእጅጉ ሊያጓትተው እንደሚችል የውስጥ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡