ምርጥ አዝርእት ፣ ለምግብ ዋስትና፣ DW Amharic November 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ድርቅና ረሀብ በየጊዜው በሚጎንጣቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገሮች የምግብ ዋስትናን ከሞላ ጎደል አስተማማኝ ለማድረግ፤ ምርጥና ምርታማ የሆኑ አዝርእት እንዲሁም አትክልቶች ይበልጥ ተፈላጊዎች ናቸው።