የአዲሱ ግዙፍ መንግሥታዊ ድርጅት የመቋቋሚያ ደንብ ይፋ ሆነ

• የማቋቋሚያ ካፒታሉ 3.7 ቢሊዮን ብር ነው

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ ግዙፍ መንግሥታዊ ተቋም፣ የካፒታል መጠኑ 3.7 ቢሊዮን ብር ሆኖ እንዲቋቋም ተደረገ፡፡