መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የመጀመርያውን መጽሐፋቸውን አሳተሙ
– ‹‹በተቻለኝ መጠን ከህሊናዬ ጋር ተሟግቻለሁ››
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ‹‹ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ›› የተሰኘ መጽሐፍ አሳተሙ፡፡