ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት ተሰጠ

መንግሥት ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት መስጠቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።