ስኳር ኮርፖሬሽን የፋይናንስ እጥረት ገጥሞኛል አለ Ethiopian Reporter November 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አዳዲስ የስኳር ፕሮጀክቶችን ጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አቅም የሌለው መሆኑን ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡