የኤርትራ ወታደሮች በአፋር በኩል እጃቸውን እየሰጡ ነው Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኤርትራ ያለው አስተዳደር ያንገፈገፋቸው ወታደሮች ሥርዓቱን በመክዳት ድንበር ተሻግረው በአፋር ክልል ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን በመስጠት ላይ ናቸው፡፡