እርስ በርስ መጠላለፉን አቁመን እጅ ለእጅ እንያያዝ! የዓለምን የኢኮኖሚ ቀውስ ለኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ እንጠቀምበት!

ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡