ንግድ ሚኒስቴር አዲስ ተሿሚዎች አገኘ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የንግድ ሚኒስትሩን አቶ አቡዱራህማን ሼክ መሐመድና ሚኒስትር ዴኤታውን አቶ አህመድ ቱሳን ከሥልጣናቸው አንስቶ፣ በምትካቸው አቶ ከበደ ጫኔን ሚኒስትር አቶ ሲራጅ አሊን ደግሞ ሚኒስትር ዴኤታ አድርጎ ሾመ፡፡